Ethio Jobs Vacancy™

#ማንኛውም
Channel
Business
AmharicEthiopiaEthiopia
Logo of the Telegram channel Ethio Jobs Vacancy™
@Ethiojobs2000Promote
291.73K
subscribers
11.6K
photos
2
videos
6.46K
links
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: #Group t.center//Ethio_Jobs2000 #የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0 https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk For promotion 📩 @Share_Home
#የጨረታ ማስታወቂያ

#የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ያለበትን የፋይናንስ እጥረት በመፍታት ተጨማሪ ወጪ ቆጣቢ ቤቶችን ገንብቶ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እንዲችል ከዲዛይን ግንባታ ቢሮ ጋር በመሆን በመንግስት በተመደበ ካፒታል በጀት በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ተገንብተው የተጠናቀቁ 3,146 የመኖሪያ ቤቶችን እና 306 የንግድ ቤቶችን በድምሩ 3,452 ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
https://t.center//ETHIOJOBS2000
#ማንኛውም ለጨረታ የቀረቡ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶችን ለመግዛት የሚፈልግ ሁሉ ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ የጨረታ ሰነድ ከ27/05/2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 20/06/2016 ዓ.ም ድረስ ቅዳሜን እስከ 11፡00 ሰአት እና እሁድ ግማሽ ቀን ጨምሮ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ማታ 1፡30 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 1000.00(አንድ ሺህ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱ መግዛት የሚቻል መሆኑን እየገለጽን የሰነድ መሸጫ ቦታ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ ተመላክቷል
ሌሎች መረጃዎች እንዲደርስዎት #JOIN & SHARE ያድርጉ👇👇👇
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
🛑 አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ🛑
ቀን #26_07_11

Ethio Agency ®/ ኢትዮ ኤጀንሲ
#______________________________
💠የስራ መደብ:- #የወብ_ሳይቶች_ማህበራዊ_ሙያተኛ
የት/ደረጃ:- #ያለው
ፆታ:- #ሴት_ወንድ
ደሞዝ:- #4500
የስራ ልምድ:- #ችሎታ_ያለው
የ/ቦታ :- #ቦሌ
#______________________________
💠የስራ መደብ:- #የመረጃና_ምዝገባ_ሰራተኛ
የት/ደረጃ:- #ዲኘሎማ_ዲግሪ
ደሞዝ:- #3200
#ፆታ:- #ሴት_ወንድ
የስራ ልምድ:- #0_ዓመት
የስራ ቦታ:- #ቦሌ
#______________________________
የስራ መደብ :- #ኤዲተር
የት/ደረጃ:- #ችሎታ_ያለው
#ፆታ:- #ሴት_ወንድ
የስራ ልምድ:- #photo,video,Audio& after effect የሚችል
የስራ ቦታ:- #ቦሌ
ደሞዝ:- #4500
#______________________________
💠የስራመደብ:- #የቴሌቪዥን_ኘሮግራም_አስተዋዋቂ
የት/ደረጃ:- #በዘርፉ_የተመረቀ
#ፆታ:- #ሴት(1.70)_ወንድ(1.75)
የስራ ልምድ:- #በዘርፉ_ሰርተው_የሚያውቁ
የስራ ቦታ:- #ቦሌ
ደሞዝ;- #2800
#______________________________
💠የስራ መደብ:- #ማርኬቲንግ_ማናጀር
የት/ደረጃ:- #ዲግሪ_ዲኘሎማ
ፆታ:- #ሴት_ወንድ
የስራ ልምድ:- #0_ዓመት
የስራ ቦታ:- #ቦሌ
ደሞዝ:- #5500
#______________________________
💠የስራ መደብ:- #የጋዜጣና_መፅሄት_ሪፖርተር
የት/ደረጃ:- #በሞያው_ሰርተፍኬት_ያለው/ት
#ፆታ:- #ሴት_ወንድ
የስራ ልምድ:- #በቲያትር_በስነፅሁፍ_በጆርናሊስት
የስራ ቦታ:- #ቦሌ
ደሞዝ:- #በስምምነት
#______________________________
💠የስራ መደብ:- #ሁለገብ_የስራ_አስተባባሪ
የ/ደረጃ :- #10
ፆታ :- #ወንድ_ሴት
የ/ልምድ :- #0_ዓመት
ደሞዝ:- #3500
የስራ ቦታ :- #ቦሌ
#______________________________
💠የስራ መደብ:- #የሰው_ሃይል_አስተባባሪ
የት/ደረጃ:- #ዲግሪ(ማኔጅመንት)
የስራ ልምድ:- #0_ዓመት
የስራ ቦታ:- #ቦሌ
ፆታ :- #ሴት_ወንድ
ደሞዝ:- #5800
#______________________________
የሰራ መደብ:- #የሃላፊ_ፅህፈት_ቤት_ረዳት
የት/ት ደረጃ:- #ማንኛውም_ዲግሪ
የስራ ልምድ:- #0_ዓመት
ፆታ:- #ሴት
ደሞዝ:- #6000
እድሜ:- #24-30
የስራ ቦታ :- #ቦሌ

💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠



ለተጨማሪ ስራዎች ይህን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Ethiojobs0923552219/230
💌@ethio0923