ARADA SPORT

Channel
Sports
News and Media
Amharic
Logo of the Telegram channel ARADA SPORT
@Arada_sportPromote
185.45K
subscribers
4.35K
photos
8
videos
77
links
ይህ 24 ሰዓት በፍጥነት ዓለም አቀፍ ሰፖርታዊ መረጃዎች ከፍ ባለ ጥራት የሚቀርቡበት አራዳ ስፖርት ቻናል ነው ። ለጥያቄ እና ለአስተያየት - @MickyXast
አራዳ Exclusive !!

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምስል መብት ባለቤት የሆነው ሱፐር ስፖርት የ3ኛ ሳምንት የሊጉን መርሐ-ግብሮች እንደማያስተላልፍ ታውቋል።

ዘንድሮን ጨምሮ ያለፉትን አራት ዓመታት የሀገራችንን ከፍተኛው የሊግ ዕርከን ውድድር የምስል መብት የገዛው ሱፐር ስፖርት በአንድ ከተማ የሚደረገውን የሊግ ውድድር ለአድማጭ ተመልካቾች ሲያደርስ እንደነበር አይዘነጋም።

ዘንድሮ የውሉ ማብቂያ ላይ የሚገኘው ተቋሙ እንዳለፉት ዓመታት ዘንድሮ ከውሉ በላይ በርከት ያሉ ጨዋታዎችን እንደማያስተላልፍ የተሰማ ሲሆን የመጀመሪያዎቹን ሁለት ሳምንታት ግን በሙሉ ለተከታዮቹ አድርሷል።

ከነገ ጀምሮ የሚደረጉት የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቴሌቪዥን ኩባንያው ሽፋን እንደማይኖራቸውና የቀጥታ ስርጭት ባለሙያዎቹ በዚህ ሰዓት ወደ አዲስ አበባ ለመመለስ በሂደት ላይ እንደሆኑ አውቀናል።

[መረጃው የሶከር ኢትዮጵያ ነው]

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ኢፕስዊች ከ አስቶን ቪላ
12:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቶተንሀም

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ፍራንክፈርት 
01:30 | ሆፈናየም ከ ቨርደር ብሬመን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ቶሪኖ ከ ላዚዮ
10:00 | ሮማ ከ ቬንዛ
10:00 | ኮሞ ከ ቬሮና
01:00 | ኢምፖሊ ከ ፊዮረንትና
03:45 | ናፖሊ ከ ሞንዛ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

10:00 | ቶሉስ ከ ሊዮን
12:00 | አንገርስ ከ ሬምስ
12:00 | ናንትስ ከ ሴንት ኢቴን
03:45 | ስታርስበርግ ከ ማርሴ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

09:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ጅሮና
12:15 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሴቪያ
01:30 | ሪያል ቤቲስ ከ ኢስፓኞል
04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ማድሪድ


SHARE👉 @ARADA_SPORT
SHARE👉 @ARADA_SPORT
ደህና እደሩ ቤተሰቦች ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እንገናኛለን። ❤️

SHARE👉 @ARADA_SPORT
SHARE👉 @ARADA_SPORT
ባርሴሎና በሃንሲ ፍሊክስ ስር 5ጎል ብቻ ነበር የተቆጠረበት በዛሬው ተጋጣሚው ኦሳሱና ግን 4ጎል ተቆጥሮበታል።

በዛሬው ጨዋታ አምስት ሙከራ ተደረገባቸው አራት ጎል ተቆጠረባቸው ባርሴሎናዎች በረኛ ግዥ ላይ በፍጥነት መንቀሳቀስ አለባቸው !

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
በመጨረሻም ሃንሲ ፍሊክስ እና ተጨዋቾቹ በላሊጋው ሽንፈትን ተጎናፀፉ !!

በስምንተኛው ሳምንት ኦሳሱናን የገጠሙት ባርሴሎናዎች የ 4ለ2 ሽንፈትን ቀምሰዋል።

ጀርመናዊው አሰልጣኝ ጨዋታውን ቁልፍ ተጨዋቾቹን ላሚን ያማልን እና ራፊንሃን በማሳረፍ ጨዋታውን የጀመሩ ሲሆን በጨዋታ ረገድ ጥሩ እንቅስቃሴን አድርገው ነበር። ቢሆንም ግን በግብ ሙከራ የታገዘ ጨዋታ አልነበረም።

በጨዋታውም በኦሳሱና በኩል ቡድሚር ሁለት ጎሎችን ሲያስቆጥር የተቀሩትን ደሞ ቪክቶር እና ዛራጎዛ አስቆጥረዋል የባርሳን ከሽንፈት ያላዳነች ግብ ደሞ ተቀይሮ የገባው ላሚን ያማል እና ብሬቶኔስ አስቆጥረዋል።

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
ኒኮላስ ጃክሰን ለቼልሲ ያለፉት 13 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች፦

ዘጠኝ ጎሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
አራት አሲስቶች 🎯🎯🎯🎯

በሰራው ልክ ብዙ እየተወራለት ግን አይደለም!👏

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
ኤርሊንግ ሃላንድ የአግዌሮን ሪከርድ ሳይጋራ ቀርቷል!

ኤርሊንግ ሃላንድ በዚህ ሲዝን ለመጀመሪያ ጊዜ በፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ላይ ጎል ማስቆጠር አልቻለም።

ዛሬ ሃላንድ ጎል ባለማስቆጠሩ ምክንያት ሰርጂዮ አጉዌሮ በአንድ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን በመክፈቻ ስድስት ጨዋታዎች ጎል ያስቆጠረ ብቸኛው ተጫዋች ሁኖ ቀጥሏል።

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
ሞ ሳላህ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊግ፡-

6️⃣ ጨዋታዎች
8️⃣ የግብ አስተዋፅዖዎች

የሚያቆመው ጠፍቷል! 👑🇪🇬

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
ጃዶን ሳንቾ ለቼልሲ ባደረጋቸው 3 ጨዋታዎች አሲስት ማድረግ ችሏል🎯🎯🎯

ኑሮ በለንደን የተመቸው ይመስላል።

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
ገብርኤል ማርቲኔሊ ከመጋቢት ወር በኋላ የመጀመሪያውን ጎል አስቆጠሯል !

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
ያለ ኪልያን ምባፔ ደርቢውን ጨዋታ መቆጣጠር እንችላለን !

ካርሎ አንቼሎቲ በእሁዱ የላሊጋ ጨዋታ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ኪሊያን ባለመኖሩ ሊቋቋም እንደሚችሉ ያምናል። ምባፔ በደረሰበት ጉዳት ለሶስት ሳምንታት ከሜዳ ቢርቅም አንቸሎቲ ባለፈው የውድድር ዘመን ያለ እሱ እንደተጫወቱ አስታውሷል።

በአሁኑ ጊዜ በሊጉ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሪያል ማድሪድ ከአንዳንድ የአትሌቲኮ ደጋፊዎች በቪኒሲየስ ላይ ያነጣጠረ የዘር ጥቃት እየቀጠለ ቢሆንም እንደ ጁድ ቤሊንግሃም፣ ሮድሪጎ እና ቪኒሲየስ ጁኒየር ባሉ ኮኮብ አጥቂዎች ላይ ይተማመናል። አንቸሎቲ አክለውም ኤድዋርዶ ካማቪንጋ ለጨዋታው ብቁ መሆኑን አረጋግጧል።

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
ሊቨርፑል የሊጉ መሪ መሆን ቻለ !

በስድስተኛው ሳምንት ዎልቭስን ከ ሊቨርፑል ያገናኘው ጨዋታ በሊቨርፑል 2ለ1 ጠባብ ውጤት ተጠናቋል።

የሊቨርፑልን የማሸነፊያ ጎሎች ኮናቴ እና ሳላህ ሲያስቆጥሩ በወልቭስን በኩል ከመሸነፍ ያላዳንች ግብ ኑሪ አስቆጥሯል።

ይህንም ተከትሎ ዛሬ ሲቲ በኒውካስትል ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ሊቨርፑሎች ከዛሬው ድል ቡሃላ መሪነቱን ተረክበዋል!

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 የ6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

             ተጠናቀቀ

   ወልቭስ 1-2 ሊቨርፑል
   #ኑሪ              #ኮናቴ
                       #ሳላህ

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 የ6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

             85'

   ወልቭስ 1-2 ሊቨርፑል
   #ኑሪ              #ኮናቴ
                       #ሳላህ

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 የ6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

             77'

   ወልቭስ 1-2 ሊቨርፑል
   #ኑሪ              #ኮናቴ
                       #ሳላህ

👉ዎልፍሶች የአቻነት ጎል ለማስቆጠር በተደጋጋሚ ወደ ሊቨርፑል ግብ ክልል አየደረሱ ይገኛሉ ሆኖም ሊቨርፑሎች በጥብቅ እየተከላከሉ ነው።

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 የ6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

             62'

   ወልቭስ 1-2 ሊቨርፑል
   #ኑሪ #ኮናቴ
#ሳላህ

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
ARADA SPORT
ፔናሊቲ ለሊቨርፑል
ጎልልልልልልልል ሳላህህህህ
ፔናሊቲ ለሊቨርፑል
ጎልልልልልልልልልልልልልል ወልቭስ
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 የ6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

              49'

      ወልቭስ 0-1 ሊቨርፑል
                          #ኮናቴ

@ARADA_SPORT
@ARADA_SPORT
More